Addis Ababa Diocese Media WhatsApp Channel

Addis Ababa Diocese Media

37 subscribers

About Addis Ababa Diocese Media

ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ የዋትስአፕ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ የጥንታዊት ሐዋርያዊትና አንዲት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ ቀኖና እንዲሁም ትውፊትን በጠበቀ መልኩ የታላቁ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቤተ ክርስቲያናዊ ተልእኮ የብፁዕ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሐዋርያዊ አገልሎቶች የሀገረ ስብከቱ የዋና ዋና ክፍሎችና የክፍላተ ክተማ ቤተ ክህነት ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ይዳሰሱበታል። እንዲሁም የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት መንፈሳዊ አገልግሎት፣መልካም አስተዳዳርና የራስ አገዝ ልማቶች ይቃኙበታል። ከዚህ በተጫማሪም ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያ የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮች መረጃዎች ይቀርቡበታል።

Similar Channels

Swipe to see more

Posts

No posts available for this channel.
Link copied to clipboard!