
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧
February 3, 2025 at 05:29 AM
አላህ የለገሠህን ችሮታ ለሰዎች ማውሳት መልካም ቢሆንም ቅሉ -
አንዳንድ አላህ የሠጠንን ከባባድ ፀጋዎችን ለመናገር እናመነታለን። የሌላቸውን ማስቀናት እየመሠለን። አደብ ይሁን ሐያእ አላውቅም ብቻ።
ለመልካም ችሮታህ ሁሉ ምስጋና ላንተ ይሁን ፤የዓለማቱ ጌታ።
👍
❤️
11