𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧
February 26, 2025 at 05:22 PM
ከሰው መራቅና መገለልን ብዙዎች የሥነልቦና ችግር አድርገው ይወስዱታል። በተለይ በዚህ ዘመን መራቅ መገለል ግድ ሆኖ ይታየኛል ። በሰዎች ብዙ ነገር ላይ መታገሱ ይከብዳል ። ማማት፣ ማስመሰል፣ ማታለል፣ መዋሸት፣ ራስ ወዳድነት ...የበዛበት ዘመን። ጉዳዩ ኢማሙ እንዳሉት ነው። «ጤና አሥር ክፍሎች አሉት። ዘጠኙን ከሰዎች በመራቅና በዝምታ ዉስጥ ታገኛለህ።»
👍 11

Comments