AFRICA TV1
AFRICA TV1
February 13, 2025 at 10:55 AM
ከቁርዓን ጋር ያለንን ግንኙነት የምንፈትሽበት እና አጠቃላይ ኢስላማዊ ግንዛቢያችንን የምናይበት "የመንገድ ላይ ጥቄዎች" ፕሮግራም ወደናንተ ውድ ተመልካቾች ይቀርባል።በአፍሪካ ቲቪ ይህን አስተማሪ  ፕሮግራም በቅርብ ቀን ይጠብቁ። በወንድም ሙሐመድ ጀማል #በረመዳን_ይጠብቁን #ቁርኣን_የህይወት_ጎዳና #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች አፍሪካ ቲቪ1     ናይል ሳት 📡🛰            ፍሪኩዌንሲ 11636 ሲምቦል ሬት 27500     ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Comments