
AFRICA TV1
February 17, 2025 at 11:08 AM
በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰውን የአክፍሮት ሃይላት ተፅኖ በመታገል በሚናውቀው ተወዳጅ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሷድቅ ሙሀመድ (አቡ ሃይደር) የ "ዓቂደቱ ጠሐዊያ" ትምህር ይቀርባል።ትምህርቱን በአፍሪካ ቲቪ በቅርብ ቀን ይጠብቁ።
ይከታተሉን!! እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶችን ከተወዳች መሻኢኾች እና ኡስታዞች ያገኛሉ።
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል