
AFRICA TV1
February 19, 2025 at 06:11 AM
#አያ_ወ_ሂካያ
#ምዕራፍ_2
------------------------------
ይዘቱን በቁርዓን ዙርያ ያደረገዉ "አያ ወ ሂካያ" ምዕራፍ_2 ፕሮግራም የዛሬ አመት በተለያዩ መሳጂዶች ሶላተ ተራዊህ የሚያሰግዱ ኢማሞችን በመጋበዝ ከቁርአን ጋር ያላቸዉን ቁርኝት በማንሳት አዝናኝና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ይዘንላችሁ የቀረብን መሆኑ የሚታወስ ነዉ::
ለዘንድሮ የረመዳን ፕሮግራም ደግሞ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በተለያዩ የስራ መስኮች ላይ የሚገኙ እንግዶችን በመጋበዝ እናንተን እያዝናኑ የሚስተምሩ ርዕሰ ጉዳዬች ላይ የሚያጠነጥን ፕሮግራም ይዘንላች ቀርበናል::
በረመዳን ይጠብቁን