AFRICA TV1
AFRICA TV1
February 19, 2025 at 12:06 PM
በአፍሪካ ቲቪ የቅጥታ ስርጭት በሚቀርበው ጥያቄ እና መልስ ውድድር ላይ በመሳተፍ የዕውቀት አድማሰዎን ከፍ ያድርጉ። በተጨማሪም ጥያቄዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ እና በጥንቃቄ በመመለስ ዳጉስ ያለ ሽልማት አሸናፊ ይሁኑ።ፕሮግራሙን በአፍሪካ ቲቪ በተቀደሰው ወር ረመዳን ይጠብቁ። #በረመዳን_ይጠብቁን #ቁርኣን_የህይወት_ጎዳና #የረመዳን_ውድድር አፍሪካ ቲቪ1 ናይል ሳት 📡🛰             ፍሪኩዌንሲ 11636 ሲምቦል ሬት 27500 ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Comments