AFRICA TV1
AFRICA TV1
February 20, 2025 at 01:09 PM
የረመዳን ወር የቁርአን ፣ የጾም፣ የሰላት፣ የሰደቃና በጎ ተግባራት የሚበዛበት ነው። የረመዳንን ትሩፋቶችና በረከቶች እንዲሁም የዲን ትምህርቶችን ከሰለፎች አንደበት እንድንማርና እንድንገነዘብ የሰለፎች ንግግር የሚለው ፕሮግራም ግሩም አጋጣሚ ነው ። ይሄንን ፕሮግራም በአፍሪካ ቲቪ ተዘጋጅቶ በረመዳን ወር ወደናንተ ይደርሳል #በረመዳን_ይጠብቁን #ቁርኣን_የህይወት_ጎዳና #የሰለፎች_ንግግር -------------------------------------------------------- አፍሪካ ቲቪ1 ናይል ሳት 📡🛰 ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️ ሲምቦል ሬት 27500 ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Comments