Sadat Kemal
February 1, 2025 at 08:58 PM
ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ መላሽ፡- ጫት ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ? ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ? ጅብ ይጋለባልን ? በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ? አክታ እና ምራቅ መቀባት ? አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ? ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ? አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ? https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7034
👍 💦 ❤️ 13

Comments