Enat Bank
Enat Bank
February 14, 2025 at 05:58 AM
ጁምዓ ሙባረክ! ** በእናት ባንክ ወዲዓ ይቆጥቡ በእናታዊ መስተግዶ ይስተናገዱ! ወዲዓ -ደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ሂሳብ በመክፈት በአደራ የሚያስቀመጡበት ገንዘባቸውን ሲፈልጉ በድብተርና በሌሎችም አማራጮች የሚያንቀሳቅሱት የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት ነው፡፡ የወዲዓ  የተቀማጭ  ሂሳብ  አገልግሎቶች  አማራጮች .ወዲዓ መደበኛ  የቁጠባ  ሂሳብ .ወዲዓ  የሴቶች  የቁጠባ ሂሳብ .ወዲዓ ለበይክ የቁጠባ ሂሳብ ( ለሐጅና ኡምራ/ .ወዲዓ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ  ወዲዓ የውጭ ምንዛሬ  የቁጠባ ሂሳብ .ወዲዓ የዘካት የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎቶችን አቅርበንለዎታል፡፡ ——————***—————— Follow us: https://tiktok.com/@enatbank_tik https://youtube.com/@enatbank https://instagram.com/enatbank_ins https://t.me/EnatBank_official https://www.facebook.com/enatbank.eth https://twitter.com/bankenat https://www.linkedin.com/company/enat-bank-s-c https://whatsapp.com/channel/0029Va5THJVKAwEhqj4NB40E Website: https://enatbanksc.com

Comments