Ethiopian News Agency
Ethiopian News Agency
February 15, 2025 at 06:24 AM
የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ። ግሎባል ፈንድ የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ በመደገፍ ቁልፍ አጋር ሆኖ ቀጥሏል። የዛሬው ውይይታችንም ይኽን ትብብር በማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

Comments