
AFRICA TV1
May 20, 2025 at 06:34 PM
እነሆ የምስራች !
ከ15 በላይ አመታት ወደተመልካቾቹ የሸሪዓዊ እውቀትን በአስተማሪና አዝናኝ መንገድ ወደእናንተ ሲያደርስ የቆየው አንጋፋው አፍሪካ ቲቪ ዳግም ብዙሃንን ሊያገኝ በኢትዮሳት ብቅ ብሏል !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
#ዳግም_ለብዙሃን
