Enat Bank
Enat Bank
May 15, 2025 at 12:48 PM
በእናትዎ ስም የተሰየመውን የባንካችን እማዬ ቅርንጫፍን በመጎብኘት ስለ እናትዎ ይጻፉ የእናቶችን ወር ምክንያት በማድረግ አብዛኛውን ኢትዮጵያውያን እናቶችን የሚወክለውን የባንካችን እማዬ ቅርንጫፍን በመጎብኘት ስለ እናትዎ የሚስማዎትን ይጻፉ፡፡ እማዬ በሚል ስም ተሰይመው የባንካችን ቅርንጫፍ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር በእናትነታቸው ብዙ ዋጋ ከፍለው በድካማቸው ልክ ብዙ ያልተፃፈላቸውና ያልተነገረላቸው እናቶች ውክልና እንዲኖራቸው ታስቦ የተከፈተ ሲሆን፤ ስለእናት የተፃፉ መፅሃፍትን እንዲያነቡ አዘጋጅተናል፤ስለእናቶችቻችው የሚሰማቸውን ጥልቅ ፍቅር ለመጻፍ የሚያስችል ቦታ የተዘጋጀለት፤በውስጡ ብዙሃኑን የሀገራችን እናቶች መገልገያ ቁሳቁሶችን ያካተተ ነው፡፡ የእናት ባንክ እማዬ ቅርንጫፍ በፒያሳ አቡነጴጥሮስ መታሰቢያ ሀውልት አካባቢ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ህንጻ ላይ ስራ በመጀመር ለደንበኞቹ እናታዊ በሆነ መስተንግዶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ይጎብኙ ፣ይጻፉ መልካም የእናቶች ወር ——————***—————— Follow us: https://tiktok.com/@enatbank_tik https://youtube.com/@enatbank https://instagram.com/enatbank_ins https://t.me/EnatBank_official https://www.facebook.com/enatbank.eth https://twitter.com/bankenat https://www.linkedin.com/company/enat-bank-s-c https://whatsapp.com/channel/0029Va5THJVKAwEhqj4NB40E Website: https://enatbanksc.com
Image from Enat Bank: በእናትዎ ስም የተሰየመውን የባንካችን እማዬ ቅርንጫፍን  በመጎብኘት ስለ እናትዎ ይጻፉ  የእናቶችን ወር  ምክን...

Comments