
Enat Bank
May 16, 2025 at 12:45 PM
የባንካችን ም/ፕሬዜዳንት ወ/ሮ ትዕግስት አባተ በሳይንስ ሙዚየም እየተከናወነ ባለው የፋይናንስ ፎረም ላይ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም ከማሳደግ አንፃር በባንካችን ያሉ አሰራሮችን ገለፃ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
