Enat Bank
Enat Bank
May 17, 2025 at 11:50 AM
Enat Bank is ranked as the first and the only transformational Bank by National Bank of Ethiopia. The key objectives of the Gender scorecard are systematic data collection and monitoring , measuring internal and external Gener representation , promotimg evidence based decision makimg and encouraging institutional change. Enat Bank's Gender progess level is transformational as a leader in Gender inclusion, exceeding best practices and making systemic impact. We would like to extend Congratulations message to Enat Bank Customers, Shareholders ፣ Promoters,Board of Directors, Executives and Senior Management Members and to all Enat Bank family. እናት ባንክ በአካታች የባንክ አገልግሎት የተሻለ ሥራ በመስራቱ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ቀዳሚ መሆኑ ተነገረ ፡፡ ባንካችን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ባደረገው የኢትዮጵያ ባንኮች የሴቶች አካታች የባንክ አገልግሎት የምዘና መስፈርት መሠረት የመጀመሪያና ብቸኛ ባንክ ሆኖ በመገኘቱና በመስራቱ በቀዳሚነት ተመዝግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የባንኮች ሁሉን አካታች የባንክ አገለግሎች ካስቀመጣቸው መካከል፣በተለይ ለሴቶች የተለየ የባንክ አግልግሎት በማቅረብና በፈጠራ የተደገፈ የባንክ አሠራር በመዘርጋት ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት መስጠት ተጠቃሽ ናችው፡፡ በዚሁ መሰረት እናት ባንክ ሴቶችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርግ አካታች የባንክ አገልግሎት አሰራር ዘርግቶ በመስራቱና ሌሎች ሴቶችን በንግዱ ዘርፍ ተጠቃሚ የሚያድርጉ ተግባራትን በማከናወኑ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በተቀመጠው መለኪያ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተመዝግቧል። የተከበራችሁ ደንበኞቻችን፣ ባለአክሲዬኖች ፣የእናት ባንክ አደራጆች፣የቦርድ አባላቶች፣ ከፍተኛ አመራሮችና የእናት ባንክ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!
Image from Enat Bank: Enat Bank is ranked as the first and the only transformational Bank by...

Comments