
DW Amharic
February 3, 2025 at 04:48 PM
አዲስ የተቋቋመዉ 'አማካሪ ም/ቤት' በትግራይ
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አወዛጋቢ የተባለ 'አማካሪ ካውንስል' ትላንት በይፋ አቋቋመ። ተቃዋሚው ፓርቲ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ራሱን ከም/ቤቱ አግልሏል። አዲሱ ም/ቤት የተለያዩ ሐላፊነቶች አሉት ቢባልም ተቃዋሚዎች ትርጉም ያለው ስልጣን የለውም ይሉታል። በዶክተር ደብረፅዮን የሚመራ የህወሓት ክንፍ በምስረታ ስብሰባዉ ላይ አልተገኙም።
https://t1p.de/eul7n?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am
🇪🇷
1