DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 4, 2025 at 11:50 AM
ትክክለኛውን የዶይቸ ቬለ የዩቲዩብ ገጻችን ይከተሉ! ውድ አድማጮቻችን ፦የተለያዩ መገናኛ አውታሮችን በመጠቀም አድማሳችንን በማስፋት ዝግጅቶቻችንን በዩቲዩብም እያቀረብን ነው ። የትክክለኛው የዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጽ አባል በመሆን ዝግጅታችንን ተከታተሉ ። በትክክለኛው በዚህ የዩቲዩብ አድራሻችን፦ https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A አባል ይሁኑ። ለወዳጆቻችሁም ያጋሩ ። ዶይቸ ቬለ በዓበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ የዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ትንታኔዎችን ያቀርባል ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት እና የዓለም ዜና ከሰኞ እስከ ዓርብ በዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጻችንም https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A ላይ ይቀርባሉ ። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። አሁኑኑ የዶይቸቬለ የዩቲዩብ ገፅ ደምበኛ ይሁኑ! https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A ዶይቸ ቬለን በዩቲዩብም ይከተሉ!
👍 1

Comments