DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 5, 2025 at 03:19 PM
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ አድማጮች። በዛሬው ሥርጭታችን የዓለም ዜናን ተክትሎ በሚቀርበው የዜና መፅሔታችን ተጽዕኖው በግልጽ መታየት የጀመረው የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት ድጋፍ መቋረጥ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ርዳታ መቆም እና የትግራይ ክልል አንድምታ በአማራ ክልል ከ85 በመቶ በላይ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች የመሆናቸው አንድምታ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቀረጥ እና የሃገራት ስጋት የሚሉ ርዕሶች ይዳሰሳሉ። ሳምንታዊ ዝግጅቶች ከኢኮኖሚው አለምና ሳይንስና ቴክኖሎጂም ሰዓታቸውን ጠብቀው ይቀርባሉ። እንድትከታተሉን ከወዲሁ እንጋብዛለን።
👍 🇩🇯 ❤️ 😂 🇪🇷 😢 😮 14

Comments