DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 8, 2025 at 05:17 PM
የሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ ወቀሳ ሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ዩሱፍ ሁሴን ለዶይቸ ቬለ በስልክ በሰጡት መረጃ ሀገራዊ ችግር ነው ያሉት ሙስና በክልሉ መንሰራፋቱን ገልፀዋል። በሌላ በኩል በክልሉ አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሻ የጠቀሱትን የመልካም አስተዳደር ችግር አብነት በማንሳት አስረድተዋል። https://t1p.de/xxi43?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am

Comments