DW Amharic
February 8, 2025 at 05:18 PM
የአድማጮች ማህደር ስርጭት
አዛውንቱ ደንበኛችን መሀመድ ሀሰን ከሀብሩ «ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ» ይላሉ። የነዳጅ ጉዳይ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ መቅረትን እና ሂጃብ መልበስን የሚመለከቱ አስተያየቶች አሉን። እንደተለመደው ከዚህ ዝግጅት የማይጠፉት እና አዲስ ደንበኞቻችንን አስተያየቶች አካተናል።
https://t1p.de/xxi43?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am
👏
1