
DW Amharic
February 11, 2025 at 05:12 PM
https://p.dw.com/p/4qK3d?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel
ህወሓት ርዳታ ከሚቀበሉ ተፈናቃይና ችግረኞች ላይ መዋጮ ይጠይቃል ተባለ
ከትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮምሽን ለትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን አስተዳደር እና ለሽረ ከተማ አስተዳደር ተብሎ የተፃፈ ደብደቤ እንደሚያሳየው "ህወሓት ለማዳን" በሚል ዘመቻ እያንዳንዱ ተፈናቃይ 200 ብር በአስገዳጅ እንድያዋጡ እየተደረገ መሆኑ ጥቆማ እንደደረሰው የሚያሳይ ሲሆን---