
DW Amharic
February 12, 2025 at 06:32 PM
-የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣናት ክልሉን ከተፈናቃዮችና ከርዳታ ነፃ ለማድረግ እየጣሩ መሆኑን አስታወቁ።አማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭትና ዉጊያ የሕዝቡን ሕይወትና ሁለንታዊ እንቅስቃሴ ማወኩን የክልሉ መሪ አመኑ።የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ባለሥልጣናት ደግሞ መንገድ መሥሪያ በጀት የለም አሉ።----የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት በመጪዉ የሙስሊሞች ቅዱስ ወር ረመዳን ተኩስ እንዲያቆሙ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ያቀረበችዉን ሐሳብ የሱዳን መከላከያ ጦር ዉድቅ አደረገዉ።----የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚንስትር ፔተ ሔግሴት ዩክሬን የኔቶ አባል ትሆን ማለት ከእዉነታዉ የሚቃረን በማለት አጣጣሉት። https://p.dw.com/p/4qNPg?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am
👍
😂
🙏
3