DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 13, 2025 at 05:37 PM
የመንገድ ልማት ጥያቄ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከተጀመሩ የመንገድ ግንባታዎች መካከል አብዛኞቹ በበጀት እጥረት ምክንያት መቋረጣቸውን የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ ። የወከሉት ማኅበረሰብ በመንገድ ችግር እየተሰቃየ እንደሚገኝ ለጉባዔው የገለጹ አንድ የምክር ቤት አባል በበኩላቸው ያልተሰሩ መንገዶች ተሠርቷል በሚል እንዴት የሪፖርቱ አካል ሊሆን ቻለ ሲሉ ጠይቀዋል ። https://p.dw.com/p/4qPpo?maca=amh-Red-WhatsApp

Comments