DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 14, 2025 at 05:18 PM
ስጋት ያጫረው የሰዎች ግድያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ባልታወቁ በተባሉ አካላት የተገደሉት ባለሃብት ድንጋጤን ፈጥሯል፡፡ መንግስት ግድያውን ለማትራት በሚል ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩን አስታውቋል፡፡በሌላ በኩል ባለፈው እሮብ ከሰኣቱን በሸማቂዎች የተገደሉት የሱሉልታ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን በማስመልከት መንግስት ረጋገቻ ሰጥቷል፡፡ https://p.dw.com/p/4qTr5?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel
🙏 1

Comments