BBC News Amharic

BBC News Amharic

54.5K subscribers

Verified Channel
BBC News Amharic
BBC News Amharic
February 1, 2025 at 07:12 AM
በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ የሚጣለውን ታሪፍ አስመልክቶ የተናገሩት የዋይት ሐውስ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሌቪት "እርምጃው በአስር ሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያንን ሕይወት የቀጠፈውን ሕገወጥ ፌንታኒል ምንጭ በመሆናቸው እንዲሁም በአገራችን በማከፋፈላቸው የተሰጠ ምላሽ ነው።" ብለዋል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4aDhknr
👍 1

Comments