BBC News Amharic
54.5K subscribers
Verified ChannelAbout BBC News Amharic
ይህ የቢቢሲ አማርኛ የዋትስአፕ ቻናል ነው። እባክዎን የግላዊ መረጃ ጥበቃ ፖሊሲያችንን እዚህ ያንብቡ https://www.bbc.com/amharic/articles/c75lq0dd223o
Similar Channels
Swipe to see more
Posts
በዚህ የጾም ወቅት ግን የአመጋገብን ሁኔታ ማስተካከል ሰውነታችን በጾሙ እንዳይዳከም ለማድረግ እንደሚያግዝ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ይመክራሉ። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4icNGrE
ማሻሻያው የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የመሾም ስልጣንን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሰጥ ነው። የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ወይም ተቀጣሪዎች የቦርዱ አባል እንዳይሆኑ እንዲሁም የአባላት ምልመላ ለሕዝብ ግልጽ መሆን አለበት የሚለው አንቀጽም እንዲሰረዝ ተደርጓል ➡️ https://bbc.in/4gUf24Q
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ "ከፍተኛ ክብር" እንዳላቸው ገለጹ። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4hVygZ3
"ጥንዶቹ ጂን ሃክማን እና ባለቤቱ ረቡዕ ከሰዓት በኋላ ሰንሴት ትሬይል በተሰኘው መኖሪያ ስፍራቸው ሞተው ተገኝተዋል" ሲል የሳንታፌ ግዛት ፖሊስ ባወጣው መግለጫ አትቷል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/41gZgeC
"እግዚአብሔርን፤ እርዳታ ያስፈልገኛል" ይላል በምያንማር ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ያለው ኢትዮጵያዊው ወጣት። "ሚኪ"፤ ምያንማር ወስጥ በታይላንድ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ህንጻ ውስጥ ከሌሎች 450 ሰዎች ላይ ታስሮ እንዲቆይ መደረጉን ይናራል ዝርዝር ዘገባ ➡️ https://bbc.in/4bfwaAZ
ንጉሱ ለሞሮካውያን ይህንን ያሉት በአገሪቱ ውስጥ ያሉ በጎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን ተከትሎ ነው። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/3QDV4k0
የፍልስጤም ደጋፊ ተማሪዎች እስራኤል በጋዛ ላይ የምታደርገውን የዘር ጭፍጨፋ በጦር መሳሪያ እና በሌሎች ነገሮች እያገዙ ነው ካሏቸው ኩባንያዎችም ጋር የንግድ ሽርክናቸውን ዩኒቨርስቲዎች እንዲያቆሙ እየጠየቁ ይገኛሉ። እስራኤል በጋዛ በሚገኙ ፍልስጤማውያን ላይ የዘር ጭፍጨፋ እየፈጸመች ነው የሚለውን አትቀበለውም። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/3ETnYdm
የሟቾች ቁጥር ግልጽ ባይሆንም አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የሆስፒታል ምንጭን ጠቅሶ እንደዘገበው ከሆነ ቢያንስ 11 ሰዎች ሲሞቱ 60 የሚሆኑት ደግሞ ቆስለዋል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/3F1q6jy
የእግር ኳስ ትንተና እና ግምት የሚያወጣው ኦፕታ ሊቨርፑል ዋንጫውን የማንሳት ዕድሉ 98.7 በመቶ ሲሆን አርሰናል ደግሞ 1.3 በመቶ ነው ብሏል። አርሰናል የዋንጫ ተስፋው ተመናምኖ ይሆን? 🏆 ➡️ https://bbc.in/3F9VgVC
ዘለንስኪ ለአሜሪካ ማዕድን ሰጥተው የትራምፕ መንግሥት ከሩሲያ ወረራ እንዲጠብቃቸው ይሻሉ። ትራምፕ ደግሞ ዩክሬንን መጠበቅ ያለባቸው አውሮፓውያን ናቸው ይላሉ። አክለው ዩክሬን “ኔቶን መቀላቀል የሚለውን ሐሳብ ትርሳው” ብለዋል 🇺🇸🇺🇦🇷🇺 ➡️https://bbc.in/43dYaD2