BBC News Amharic

BBC News Amharic

54.5K subscribers

Verified Channel
BBC News Amharic
BBC News Amharic
February 1, 2025 at 08:17 AM
የመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች እንደተናገሩት በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም23 አማጺያን የሰሜን ኪቩ ግዛት መዲና የሆነችውን ጎማን ለመቆጣጠር በተደረገው ፍልሚያ ከተገደሉት በተጨማሪ 2 ሺህ 800 ሰዎች ቆስለዋል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4jF1CfC

Comments