
BBC News Amharic
February 1, 2025 at 09:11 AM
የሕክምና አውሮፕላኑ ድርጅት-ሬስኪዩ ኤር አምቡላንስ በሰጠው መግለጫ እንዳለው ጄቱ አርብ ምሽት አንድ ታማሚ ሕፃንና አስታማሚዋን እናቷን እንዲሁም አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ እየተጓዘ ነበር ። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/3EhkaSR
👍
1