
BBC News Amharic
February 1, 2025 at 10:01 AM
በአባላቱ ዘንድ በተፈጠረው አለመግባባትም የምክር ቤት አባላቱ ወንበሮችን፣ ጠረጴዛዎችን እና የድምጽ ማጉያዎች በማውደማቸው ፖሊስ ጣልቃ እንዲገባ ተደርጓል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4hoWP0j