
BBC News Amharic
February 1, 2025 at 11:44 AM
ኤልዛቤት መድኃኒቱን የተከለከለችው የህክምና አገልግሎትን በሚቃወም 'ቅዱሳን' በመባል የሚታወቀው የዕምነት ቡድን ፈጣሪ ይፈውሳታል ተብሎ በመታመኑ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ሰምቷል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4jH92za