BBC News Amharic
February 3, 2025 at 06:00 AM
ኢማን እንደምትለው የመጀመሪያ ልጇ እስከ አምስት ዓመቷ ድረስ መናገር አትችልም ነበር። ሰዎችን ስታማክርም 'ከልጆች ጋር አገናኛት' የሚል ምክር ነበር የምታገኘው። በልጃቸው ላይ ያዩት ሌላ አካላዊ ምልክት ስላልነበረም በጊዜ ሒደት ይስተካከላል የሚል ተስፋ ነበራት። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4aMNe10
🇸🇴
😀
😂
3