BBC News Amharic

BBC News Amharic

54.5K subscribers

Verified Channel
BBC News Amharic
BBC News Amharic
February 3, 2025 at 07:07 AM
ጥቃቱ የተፈጸመው በዞን- አንድ፣ ኤሌዳአር ወረዳ ሲያሮ ቀበሌ እንደሆነና ከተገደሉት ሰላማዊ ሰዎች በተጨማሪ ሌሎች 6 ሰዎች ክፉኛ ቆስለው ዱብቲ ሆስፒታል መግባታቸውን አንድ ነዋሪ ለቢቢሲ ገልጸዋል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/3WM5mlH
🙏 1

Comments