BBC News Amharic

BBC News Amharic

54.5K subscribers

Verified Channel
BBC News Amharic
BBC News Amharic
February 4, 2025 at 05:08 AM
ቢቢሲ ያነጋገራቸው የዶ/ር አንዱዓለም ወዳጆች እና ባልደረቦች ከግላዊ ሰብዕናቸው ጀምሮ አንቱታን ያተረፉ ሐኪም እንደሆኑ ይመሰክራሉ። "ሕክምና ማንን ይመስላል ከተባለ ዶ/ር አንዱዓለምን ነው የሚመስለው" ሲሉም የሙያቸው ቁንጮ እንደሆኑ የሚያሰምሩ አንድ አብሮ አደጋቸው እና የሙያ አጋራቸው፤ በሁሉም ዘርፍ የተካኑ ነበር ይላሉ። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4aLITen
👍 😢 2

Comments