BBC News Amharic
February 4, 2025 at 05:58 AM
የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከትራምፕ ጋር በስልክ ባደረጉት ቆይታ ስደትን እንዲሁም ፈንታንይል የተሰኘውን አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ ለመግታት የሚያስችል የድንበር ማጠናከር ስራ እንደሚሰሩ ተስማምተዋል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/42EPAwC