BBC News Amharic
February 4, 2025 at 08:12 AM
ሰኞ ዕለት በዋይት ሀውስ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኤጄንሲው "በአክራሪ ግራ ዘመም አብዶች" እየተመራ ነው ያሉ ሲሆን፤ ተቋሙ "ከፍተኛ ማጭበርበር" ሲፈፅም ነበርም ብለዋል። ነገር ግን ፕሬዝዳንቱ ስም ወይም ዝርዝር መረጃም አልጠቀሱም። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/40Y4ZHh