BBC News Amharic
February 5, 2025 at 02:45 PM
የዘመናዊ ስልኮቻችን ባትሪዎች ቶሎ ቶሎ ማለቅ ሁሉንም የሚያሳስብ ነገር ነው። በዚህ ዘመን አብዛኛው እንቅስቃሴያችን እና ግንኙነታችን ከስልካችን ጋር የተያያዘ ስለሆነ የባትሪያችን አስተማማኝነት ጉዳይ ሁላችንንም ይመለከታል። የስልካችንን ባትሪ ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም ምን ብናደርግ መፍትሄ ይሆናል? ይህንን ጽሁፍ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ አባላት ቢያጋሩ ለሞባይላቸው የባትሪ አገልግሎት ጊዜ መርዘም ጠቃሚ መረጃ ያገኙበታል።
📱🔋 🪫 🪫 🔌📶 https://bbc.in/4jIFa5k
👍
😊
2