BBC News Amharic

BBC News Amharic

54.5K subscribers

Verified Channel
BBC News Amharic
BBC News Amharic
February 10, 2025 at 06:32 AM
ባለስልጣናቱ የህገወጥ ሰዎች ዝውውር ይፈጸምበታል የተባለ ስፍራን ከተቆጣጠሩ በኋላ የጅምላ መቃብሩ ሊገኝ እንደቻለ የጠቅላይ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት በፌስቡኩ አስፍሯል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/3CRDqpG
👍 1

Comments