BBC News Amharic

BBC News Amharic

54.5K subscribers

Verified Channel
BBC News Amharic
BBC News Amharic
February 13, 2025 at 03:47 PM
ህወሓት በልዩ ሁኔታ ከተመዘገበ ጊዜ አንስቶ ባሉት ስድስት ወራት ውስጥ የቦርዱ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባኤ ማድረግ፣ መተዳደሪያ ደንቡን ማጽደቅ እና አመራሮችን መምረጥ ቢኖርበትም "ይህንን ባለማክበሩ" እግዱ እንደተጣለበት ምርጫ ቦርድ የካቲት 5/2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4aXzWP6

Comments