
VOA Amharic
January 30, 2025 at 08:47 PM
ዛሬ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ተማሪዎች ከአፍ መፍቻቸው በተጨማሪ አንድ የሀገር ውስጥ ቋንቋ እንዲማሩ የሚያደርግ ዐዋጅ አጽድቋል። https://amharic.voanews.com/a/7957383.html
ከፌደራል የሥራ ቋንቋዎች መካከል የሆነ አንድ ተጨማሪ የሀገር ውስጥ ቋንቋ ከ3ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ 10ኛ ክፍል እንደሚሰጥ በዐዋጁ ተጠቅሷል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇
https://whatsapp.com/channel/0029VaYrYaWDjiOTnIzDG73B
❤️
1