VOA Amharic

VOA Amharic

12.6K subscribers

Verified Channel
VOA Amharic
VOA Amharic
January 31, 2025 at 08:04 PM
60 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሠራተኞችን ጭኖ ይጓዝ የነበረ የአሜሪካ አየር መንገድ አውሮፕላን፤ ሦስት ወታደሮችን ከጫነ የአሜሪካ ጦር ሄሊኮፕተር ጋራ አየር ላይ በመጋጨቱ ሁሉም ተሳፋሪዎች ህይወታቸው ማለፉ በትላንትናው ዕለት ተረጋግጧል። https://bit.ly/42BWy5D ባለሥልጣናቱ ትክክለኛው የአደጋው ምክንያት ምን እንደሆነ እየመረመሩ ቢሆንም፤ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በሬገን ዋሽንግተን ብሔራዊ አየር ማረፊያ አካባቢ ለተከሰተው አደጋ ምክንያቱ "የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ብዛሃነትን መሠረት ያደረገ የሠራተኛ ቅጥር ፖሊሲ ሊሆን ይችላል" ሲሉ ተናግረዋል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇 https://bit.ly/4eKIQjm
❤️ 👍 6

Comments