
VOA Amharic
February 3, 2025 at 07:19 PM
የጅቡቲ የጸጥታ ኅይሎች “አሸባሪዎች” ብለው በገለጹት አማጺ ቡድን ላይ በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ባደረጉት የድሮን ድብደባ ስምንት የቡድኑ አባላትን እና ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ሲቪሎችን መግደላቸውን ባለሥልጣናቱ ትላንት ዕሁድ አስታውቀዋል።
አዶራታ በተባለና ከኢትዮጵያ ድንበር ስድስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ስፍራ የድሮን ጥቃቱ እንደተፈጸመ የጅቡቲ የመከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ አመልክቷል።
https://bit.ly/3Q35JVi
“ስምንት አሸባሪዎች ተገድለዋል” ያለው መግለጫ፣ “ነገር ግን የሃገሪቱ ሲቪል ዜጎችም ሕይወታቸውን አጥተዋል” ብሏል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇
https://bit.ly/4eKIQjm
😂
2