VOA Amharic

VOA Amharic

12.6K subscribers

Verified Channel
VOA Amharic
VOA Amharic
February 3, 2025 at 08:26 PM
የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት፣ ባለፈው ሳምንት ዋሽንግተን ዲሲ ሰማይ ላይ ተጋጭተው በተከሰከሱት አውሮፕላኖች አደጋ ዙሪያ ምርመራቸውን ቀጥለዋል። https://bit.ly/40LvUoa በጠፋው ሕይወት ባለፉት 25 ዓመታት ውስጥ ያልታየ መሆኑ በተገለጸው የአውሮፕላን አደጋ፣ የመንገደኛ አውሮፕላኑ እና ወታደራዊ ሄሊኮፕተሩ ይበሩበት የነበረውን ከፍታ አስመልክቶ እስካሁን የወጡት መረጃዎች ግን ልዩነት ይታይባቸዋል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇 https://bit.ly/4eKIQjm
🙏 1

Comments