
VOA Amharic
February 3, 2025 at 08:41 PM
በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር አንዱአለም ዳኜ ከትላንት በስቲያ ጥር 24/2017 ዓ.ም ከስራ አምሽተው ወደ ቤታቸው በመጏዝ ላይ ሳሉ በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸው ተገለጠ፡፡ https://bit.ly/3WNcv5f የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ዶክተሩ የተገደሉት በዘራፊዎች ሳይሆን አይቀርም ብሏል፡፡ 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇
https://bit.ly/4eKIQjm
⌛️
😮
2