
VOA Amharic
February 3, 2025 at 08:45 PM
የትረምፕ አስተዳደር በካናዳ፣ ቻይና እና ሜክሲኮ ላይ ለምን ታሪፍ መጣል አስፈላጊ እንደሆነ በሳምቱ መጨረሻም ክርክሩን ማቅረብ ቀጥሎ ነበር። ሶስቱ ሃገራት የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስዱ አስታውቀው፣ ነገር ግን ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገርና ለመተባበር በራቸው ክፍት እንደሆነ ገልጸዋል።
https://bit.ly/4hKEdI5
ዛሬ ጠዋት ላይ ደግሞ ዶናልድ ትረምፕ ከካናዳው ጠቅላይ ምኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋራ መነጋገራቸውን አስታውቀዋል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇
https://bit.ly/4eKIQjm
😂
⌛️
❤️
4