VOA Amharic

VOA Amharic

12.6K subscribers

Verified Channel
VOA Amharic
VOA Amharic
February 5, 2025 at 07:26 PM
በስዊድን አንድ ግለሰብ በጎልማሶች ትምህርት ቤት ውስጥ በከፈተው ተኩስ ግለሰቡን ጨምሮ 11 ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ ሌሎች አምስት ሰዎች ደግሞ ክፉኛ ተጎድተዋል ተብሏል። https://amharic.voanews.com/a/sweden-mass-shooting/7964162.html ፖሊስ ግለሰቡ ድርጊቱን ለብቻው መፈጸሙን ገልጾ፣ የትምህርት ቤቱ ተማሪ ይሆን እንደሁ ወይም ምን እንዳነሳሳው አላሳወቅም። የጅምላ ግድያው በስዊድን ታሪክ የከፋው እንደሆነ ተነግሯል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇 https://bit.ly/4eKIQjm
⌛️ ❤️ 2

Comments