VOA Amharic

VOA Amharic

12.6K subscribers

Verified Channel
VOA Amharic
VOA Amharic
February 13, 2025 at 03:30 PM
እንደ አዲስ ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ በስድስት ወራት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሂድ ተወስኖበት የነበረው በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) ለሦስት ወራት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ መታገዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። https://amharic.voanews.com/a/nebe-suspends-tplf/7973664.html ቦርዱ ዛሬ በአወጣው መግለጫ፣ በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ መሠረት ህወሓት ለቦርዱ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ መነሻነት በልዩ ኹኔታ የክልላዊ ፓርቲ የምዝገባና የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ተሰጥቶት እንደነበር አስታውሷል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇 https://bit.ly/4eK
👍 1

Comments