
VOA Amharic
February 13, 2025 at 06:06 PM
ህወሓት ከተፈናቃዮች "በግዳጅ የገንዘብ መዋጮ በመሰብሰብ" አቤቱታ ቀረበበት - "ከተፈናቃዮች በፈቃዳቸው የሚያዋጡ እንጂ በዕቅድ የሚሰበሰብ የፓርቲ ገንዘብ የለም፤" /ህወሓት/
በትግራይ ክልል ሽረ እንዳሥላሴ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ “ህወሓትን ለማዳን” በሚል ከእያንዳንዱ ቤተሰብ 200 ብር እንዲያዋጡ እየተገደዱ መኾናቸውን፣ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩ አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ።
https://amharic.voanews.com/a/7973848.html?withmediaplayer=1
በተመሳሳይ፣ የዓለም ምግብ ፕሮግራም(WFP) ለክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ፣ "ለጥቃት ተጋላጭ የኾኑ ተፈናቃዮች፣ ለአንድ ፓርቲ በግዳጅ ብር እንዲያዋጡ ማድረግ አግባብነት የለውም፤" ሲል ወቅሷል። 👉 ቪኦኤ አማርኛን በዋትስአፕ ይከታተሉ 👇
https://bit.ly/4eK
👍
3