DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 20, 2025 at 04:59 PM
የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፤ የህወሓት 50ኛ ዓመት፣የመምሕራን መታገት፣ የጂማ ዞን ጥቃት ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የትጥቅ ትግል የጀመረበት 50ኛ ዓመት ባለፈዉ ማክሰኞ መቀሌ ዉስጥ ተከብሯል።በዓሉ የተከበረዉ የህወሓት መሪዎች ለሁለት ተከፍለዉ በሚወዛገቡበት ወቅት ነዉ።----ጎጃም ዉስጥ መምሕራን መታገታቸዉ የሚያወሳዉ ዘገባ ለብዙዎች አሳዛኝ፣አስቆጪ የኢትዮጵያን የሕግና ሥርዓት እንዴትነትም አጠያያቂ ያደረገዉ መስሏል https://p.dw.com/p/4qo0O?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel
😮 1

Comments