
DW Amharic
February 23, 2025 at 05:50 PM
የጀርመን ምርጫ ዐበይት ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው?
በጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫ በምረጡኝ ዘመቻ ፍልሰት እና ኢኮኖሚ ዋንኛ አጀንዳዎች ነበሩ። በተሰበሰበ የሕዝብ አስተያየት የክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት እና የክርስቲያን ሶሻል ኅብረት ይመራሉ። ፓርቲዎቹ እስካሁን ጀርመን በምትከተላቸው ፖሊሲዎች ረገድ ለውጥ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
https://t1p.de/np8p1
👍
😂
2