DW Amharic

DW Amharic

185.2K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 23, 2025 at 06:05 PM
አውሮፓ ሁሉ የሚከታተለው የጀርመን ምርጫ የዛሬውን የጀርመን ምርጫ አውሮጳ በሙሉ፤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ በስጋትና ተስፋ ሆኖ በጉጉት እየተከታተለው ነው። ለዚህም ዋናው ምክኒያት ጀርመን ትልቋ የአውሮፓ ኢኮኖሚ፣ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት፤ የህብረቱ አንቀሳቃሽ ሞተር በመሆኗና ይህ ሚናዋ ደግሞ በዛሬው ምርጫ ውጤት የሚወሰን በመሆኑ ነው።፡ https://t1p.de/swi93

Comments